• Vision

    የጽ/ቤቱ ራዕይ

    በ2022 ዓ.ም የወሳኝ ኩነት እና የነዋሪዎች ምዝገባ አገልግሎቶች በማዘመን ዋነኛ የመረጃ ምንጭ ሆኖ ማየት ነው፡፡

  • Mission

    የጽ/ቤቱ ተልዕኮ

    አገልግሎቶችን በማዘመን፤ በወሳኝ ኩነት መርሆችን መሰረት የሚከሰቱ ኩነቶችን እና ነዋሪዎች መመዝገብና አገልግሎት ቀልጣፋ እና ተደራሽ ማድረገ ነው፡፡

  • Assets

    የጽ/ቤቱ እሴቶች

    አገልጋይነት መንፈስ ፤

    ስነ-መግበር ፣

    ሚስጥር ጠባቂነት/Confidentiality

    ተጠያቂነትና ግልጸኝነት ፣

    የመረጃ ደህንነትና ፣

    በቡድን መስራት

    ለለውጥ ዝግጁ መሆን